ይህ ፕላትፎርም የተሰራው የከተማችንን ነዋሪዎች ችግር ለመቅረፍ ታስቦ ነው። መሄድ ወደሚፈልጉበት ቦታ በቀላሉ ስልካቸውን በመጠቀም ባስ ትኬት መውሰድ ይችላሉ።
ወደ ድረ-ገፁ በመግባት መሄድ የሚፈልጉበትን ቦታ ይምረጡ። ለጊዜው የተመረጡ 12ቦታዎች አሉ፤ ለምሳሌ አዲስ አበባ,ባህርዳር የመሳሰሉት። የምትመርጡት ከየት ወዴት እና ቀኑን ነው። የሚሄዱበትን ከመረጡ በኃላ ስምዎን እና ስንት ሰው እንደሚሄድ ያስገባሉ። ከዛ referance ቁጥር ይሰጣል፤እሱ በመያስ ባስ ተራ ሄዶ በመክፈል በቀላሉ ሳይንገላተቱ ወደሚፈልጉበት ይሂዱ።
ወደ ድረ-ገፁ በመግባት መሄድ የሚፈልጉበትን ቦታ ይፈልጉ።
የሚሄዱበትን ቦታ ከወሰኑ በኃላ ስምዎን እና ስንት ሰው እንደሚሄድ አስገብተው ይጨርሱ።
ከዛ ራፈራንስ ቁጥርዎን ፎቶ በማንሳት ወደ ባስ ተራ በመሄድ ሂሳብ ይክሉ።
ራፈራንስ ቁጥርዎን በተቀመጠው ሰዓት ይዘው ካልመጡ ቦታዎ ለሌላ ሰው ይሰጣል።
ስለኛ አዳዲስ ዜናዎች እንዲደርስዎ ኢ-ሜይል በማስገባት ሳብስክራይብ በሉት።
ባስ ተራ መሄድ ሳይጠበቅብዎ በቀላሉ ወደ ድረ-ገፅ በመግባት ቤትዎ ሆነው በፈለጉት ባስ ወደ ፈለጉበት ቦታ መሄድ ከፈለጉ ወደ ድረ-ገፁ በመግባት ትኬት መቁረጥ የሚያስችል sytem ነው።